Published on: Mon, 2013-01-28 11:42
Ethiopian Railways Corporation plans to complete an estimated 42% of the Addis Ababa Light Rail Transit Project during this financial year.
The contractors have received 15% of the project cost, approximately 75 million US dollars, in advance said Abebe.
Published on: Sat, 2013-01-12 08:30
በከተማው የሚዘረጋው 34 ኪሎ ሜተር ርዝማኔ ያለው የባቡር ሃዲድ የሚያልፍበት ሥፍራ ከ30 ያላነሱ መንገዶችን አቋርጦ የሚዘረጋ ነው፡፡
በሁለት አቅጣጫዎች ከሚዘረጋው የባቡር መስመር አንዱ በሆነው ከአያት ጦር ኃይሎች ድረስ ባለው የባቡር መስመር ወደ 21 የሚደርሱ የተሽከርካሪ ማቋረጫ መንገዶች ይገነባሉ፡፡ ኡራኤል፣ በሃያ ሁለትና ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢዎች ተጨማሪ አደባባዮች ከሚገነቡባቸው ሥፍራዎች ውስጥ የሚካተቱ ናቸው፡፡
Published on: Fri, 2012-05-18 08:30
Ethiopia and France on Thursday signed an 11 million Birr aid agreement to help fund the Addis Ababa light railway project.
Pages