Published on: Tue, 2013-11-12 00:00
የአራተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮግራም አካል የሆነ የጮሌ-ማኛ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክት ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
Published on: Tue, 2013-11-05 00:00
The Ethiopian Roads Authority announced the completion of Environmental Impact Assessment (EIA) and Resettlement Policy Framework (RPF) for the 258-kms Nekemte-Bure Design and Road Project whose civil work would be launched next budget year. The project will be funded by the World Bank and the government.
Published on: Tue, 2013-11-05 00:00
Oromia Water, Mineral and Energy Bureau said that public participation in water works plays key role in raising potable water provision both at community and household level.
Published on: Sat, 2013-11-02 00:00
የኢትየጵያ መንገዶች ባለስልጣን ለአዲስ አበባ አዳማ ፈጣን መንገድና ለመንገዱ መዳራሻ ለሚገነባው ውጫዊ የቀለበት መንገድ ግንባታ የተገኘው የ6 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ብድር መንገዱን በፍጥነት ወደ ስራ ለማስገባት ያስችላል አለ።
Published on: Thu, 2013-10-31 00:00
የጌዶ ባኮ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን በሃምሌ ወር 2004 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እቅድ ተይዞ የነበረ ቢሆንም፥ መንገዱ ዛሬም ድረስ አልተጠናቀቀም፥ በዚህም በመንገድ ግንባታው መጓተት ዙሪያ የአካባቢው ነዋሪዎችና በመንገዱ የሚመላለሱ አሽከርካሪዎች ቅሬታቸውን ያቀርባሉ ።
Published on: Wed, 2013-10-30 08:47
Environmental and Social Impact Assessment (ESIA) and Resettlement Policy Framework (RPF) for the 258km Nekemte-Bure road project have been completed, according to the Ethiopian Roads Authority (ERA).
Published on: Sun, 2013-10-27 00:00
The Ethiopian Electric Power Corporation (EEPCO) is set to pay 630.7 million dollars a year to Reykjavik Geothermal (RG), once the latter completes its 1,000MW geothermal project near Shashemene, 240km south of Addis Abeba.
Published on: Fri, 2013-10-25 00:00
Construction of 90km rural road is being carried out in Gindeberet Woreda in West Shoa Zone of Oromia State with an out lay of over 48 Birr during the current budget year, the woreda rural roads office said.
Published on: Sun, 2013-10-13 00:00
ሀዋሳ - ቡሌ ሆራ የ198 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ከ2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
Published on: Wed, 2013-10-09 00:00
ግንባታው ከአራት ዓመት በፊት ተጀምሮ የነበረው የ232 ኪሎ ሜትር የጂማ - ቦንጋ - ሚዛን መንገድ በመጓተቱ ለችግር ተዳርገናል ይላሉ የመንገዱ ተጠቃሚዎችና የጂማ ከተማ ነዋሪዎች ።
Pages