የኢትዮጵያ መንገድ ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን /ኢመኮኮ/ የ2005 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም
የኢትዮጵያ መንገድ ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን /ኢመኮኮ/ የ2005 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም
ኮርፖሬሽኑ በ2005 በጀት ዓመት 11.558 ኪ.ሜ የሚሸፍኑ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎችን ለማከናወን አቅዶ 15.297 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ እና የመንገድ ጥገና ሥራ አከናውኗል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የግንባታ የጥገና ስራውን ያከናወነው በስምንት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች፣ በሁለት የስኳር ልማት አገናኝ መንገዶች፣ በአስር ከባድ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶችና በመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ስር በሚገኙ አምስት ከባድ የመንገድ ጥገና ጥገና ፕሮጀክቶች ነው፡፡
ኮርፖሬሽኑ በበጀት ዓመቱ ለማከናወን ካቀደው የመንገድ ግንባታ ስራ መካከል 92 የመንገድ ጥገና ስራ ዕቅዱን ደግሞ 132% ለማከናወን ተችሏል፡፡
ተ.ቁ | ዋና ተግባራት | ዕቅድ /ኪ.ሜ/ | ክንውን /ኪ.ሜ/ | % |
---|---|---|---|---|
1 | መንገድ ግንባታ | 154 | 131.4 | 85 |
2 | የስኳር ልማት አገናኝ መንገዶች ግንባታ | 169 | 169 | 100 |
3 | ከባድ ጥገና | 60 | 53.8 | 90 |
ድምር | 383 | 383 | 354.2 | 92 |
መንገድ ጥገና | ||||
1 | ወቅታዊ ጥገና | 661 | 819 | 124 |
2 | መደበኛ ጥገና | 8.554 | 11.873 | 139 |
3 | በአፈፃፀም ላይ የተመሰረተ ጥገና | 2157 | 2.252 | 106 |
የመንገድ ጥገና ድምር | ||||
ጠቅላላ ድምር | 11,72215,297 |
Source: (Annual report of Ethiopian Road construction Corporation)
Category:
- 924 reads