Yoseph Zewdie Building Contractor
Primary tabs

የድርጅታችን ካምፓኒ ፕሮፋይል
ድርጅታችን በደረጃ ቢሲ 8 ላይ ያለ ሲሆን በድርጅቱ ውሰጥ ያሉትን የካምፓኒ ፕሮፋይልና ድርጅቱ ያከናወናቸውን የግንባታ ፕሮጀክት ዝርዝሮች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ድርጅቱ ከአሁን ቀደም የሠራቸው ግንባታዎች በከፈል
- የት/ቤት ግንባታ
- የገበሬ ማሰልጠኛዎች
- የተለያዩ የቢሮ ግንባታዎች
- የዩኒቨርሲቲ የፋንሺንግ ሥራዎች
- የምንጭ ውሃ ግንባታዎች እና ሌሎችን ግንባታዎች ሲያከናውን ቆጥቷል፡፡
በድርጀቱ ውሰጥ የምያገለግሉ የባለሙያዎች ዝርዝር
- 8 ግንበኛ
- 4 እናፂ
- 20 የቀን ሠራተኛና እንሰሥራው ሁኔታ ከፋና ዝቅ ይላል
- 1 እስቶር
- 2 ዘበኛ /የጥበቃ ሠራተኛ/
- 1 ኤሌክትሪሻን
በድርጅቱ ውስጥ የምንገለገልባቸው መሣሪያዎች
- በቂ የግንበኛ መሣሪያ መዶሻ፣ማንኪያ፣አካፋ፣ዘበያ፣ገስ፣ዶማ፣ዘቢያ፣ውሃ ልክ፣ ሲባጎና የመሳሰሉት
- በቂ የእናፂ መሣሪያ-መጋዝ፣መደሻ፣ስባጎ እና አሰፈላጊ የሆኑት
- በቂ የለሳኝ መሳሪያ-ማንኪያ፣ ፈሪከሰና ሌሎች
- በቂ የፈሪዮ መሣሪያና ለሥራ የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች በሙሉ ያሉን ስሆን እንደ ምክሰርና ቫይቪረተር የመሳሰሉትን በቅርቡ እናስገባለን፡፡
የሠራተኞች የቅጥርና የደመወዝ ሁኔታ
- ሁሉም ሠራተኞች በቀን እየታሰበ የሚከፈል ሲሆን
- ግንበኛ መነሻ በቀን 150/አንድ መቶ ሃምሳና ከዚያ በላይ
- አናፂ በቀን 150/አንድ መቶ ሃምሳና ከዚያ በላይ
- ረዳት በቀን 70/ሰባ ብር/ና ከዚያ በላይ
- እስቶር በወር 1000/አንድ ሺ ብርና ከዚያ በላይ
- ዘበኛ በወር 1000/አንድ ሺ ብርና ከዚያ በላይናቸው፡፡ በመሆኑም የሠራተኞች የቅጥር ሁኔታ ሥራዎች ባሉበት ጊዜያት ሲሆን ክፈያውም በየ15 ቀኑ የሚፈፀም ነው፡፡ ይህ ከላይ በአጭሩ ዘርዝር ያሰቀመጥኳቸው የድርጅቴ ካምፓኒ ፕሮፋይል ሲሆን ሥራዎችን በስፋት አግኝቼ በሚሰራበት ወቅትና ድርጅቱ ካምፓኒ እየሰፋ ሲሄድ የሚጨመረውን ፕሮፋይል በሰፈው የማቀርብ መሆኔን እገልፃለሁ፡፡
የሰው ኃይል ዝርዝር እና የሙያ ዝርዝር መግለጫ
ተ.ቁ |
ብዛት |
የባለሙያ ዝርዝር |
የትምህርት ደረጃ |
የሥራ ልምድ |
ያከናወናቸው ሥራዎች |
የተከናወኑበት ቦታ |
1 |
1 |
ፎርማን |
10+3 |
15 ዓመት |
-የትምህርት ቤት ግንባታ -የቢሮ ግንባታ -የምንጭ ውኃ ግንባታ -የዩኒቨርስቲ ፈኒሺንግ ሥራ -የቀይ መስቀል ምንጭ ግንባታ -የኦም ቢሮ |
-ቴፒ ቴክኒክ ት/ቤት -ማሻ ወረዳ -የኪ ወረዳ -ቴፒ ዩኒቨርስቲ -ሚዛን ተፈሪ -ሸዋ ቤንች |
2 |
4 |
ግንበኛ |
10ኛ |
15 ዓመት |
-የት/ት ቤት ግንባታ -የቢሮ ግንባታ -የምንጭ ውሃ ግንባታ |
-ቴፒ ቴክኒክ -ማሻ ወረዳ -የኪ ወረዳ -ሚዛን ተፈረ |
3 |
2 |
አናፂ |
10ኛ |
15 ዓመት |
-የት/ቤት ግንባታ -የቢሮ ግንባታ -የኦም ቢሮ ግንባታ |
-ቴፒ ቴክኒክ ት/ቤት -ማሻ ወረዳ -ሸዋ ቤንች |
4 |
4 |
ለሳኝ |
10ኛ |
10 ዓመት |
-የት/ቤት ግንባታ -የቢሮ ግንባታ -የኦም ቢሮ -የዩኒቸርስቲ ሥራ |
-ቴፒ ቴክኒክ -ማሻ ወረዳ -ሸዋ ቤንች -ቴፒ ዩኒቨርስቲ |
5 |
1 |
ፌራዮ |
10ኛ |
5 ዓመት |
-የት/ቤት ግንባታ -የቢሮ ግንባታ -የኦም ቢሮ |
-ቴፒ ቴክኒክ -ማሻ ወረዳ -ሽዋ ቤንች |
6 |
20 |
የቀን ሠራተኛ |
- |
3 ዓመት |
-የት/ቤት ግንባታ -የቢሮ ግንባታ -የኦም ቢሮ |
-ቴፒ ቴክኒክ -ማሻ ወረዳ -ሸዋ ቤንች |
7 |
1 |
ስቶር |
10ኛ |
5 ዓመት |
-የት/ቤት ግንባታ -የቢሮ ግንባታ -የኦም ቢሮ |
-ቴፒ ቴክኒክ -ማሻ ወረዳ -ሸዋ ቤንች |
8 |
2 |
ዘበኛ |
- |
5 ዓመት |
-የት/ቤት ግንባታ -የቢሮ ግንባታ -የኦም ቢሮ |
-ቴፒ ቴክኒክ -ማሻ ወረዳ -ሸዋ ቤንች |
የስራ ልምድ እና የምስክር ወረቀቶቻችን
- 7344 reads