Jump to Navigation

Abay Technical & Trading S.C

Area of work
• Importer
Imported Type:
• Repair & Maintenance
Repaired & Maintained Type:

አባይ ቴክኒክና ንግድ አ.ማ 

ኤክስካቫተር

ሞዴል፡- ሎንኪንግ (ሃይድሮሊክ)

የሞተር ጉልበት ፡- 197 kw

የሞተር ዓይነት ፡- ከሚንስ

ኦፕሬቲንግ ሲስተም ፡- ሃይድሮሊክ

የመዛቅ አቅም ፡- 1.6 ሜ.ኪ.ዮብ

በስራ ላይ የማሽኑ ክብደት ፡- 34000 ኪግ (34 ቶን)

የመጓዝ ፍጥነት ፡- 5.54/3.33 ኪሜ በሰዓት

የነዳጅ ታንከር ፡- 580 ሊትር

የነዳጅ ፍጆታ ፡- 26.2-36.52 ሊትር/በሰዓት

የመቆፈር ኃይል፡- 181 KN

Hydraulic Excavator CDM6365

ሮለር

ሞዴል፡- ሎንኪንግ CDM 516 B

የሞተር ዓይነት ፡- ዮቼ

የመጠቅጠቅ አቅም ፡- 16፣000 ኪግ (16 ቶን)

የመጓዝ አቅም ፡- ከ4.5-9.2ኪ.ሜ/በሰዓት

የነዳጅ ታንከር ፡- 280 ሊትረ

የነዳጅ ፍጆታ ፡- 29ሊትር/በሰዓት

የመተጣጠፍ ሬዲየስ ፡-6.3 ሜ

ጎማ ፡-ቲዮብለስ ራዲያል (23.1-26.12 PR)

vibratory roller CDM514B516B

ሎደር

ሞዴል ፡- ሎንኪንግ CDM 855E

የሞተር ዓይነት ፡- ዎቼ

የሞተር ጉልበት ፡-162  kw/2200 rpm

በስራ ላይ የማሽኑ ክብደት ፡- 16፣600 ± 300 ኪ.ግ

የጉዞ ፍጥነት ፡-  በ1ኛ ማርሽ                   በ2ኛ ማርሽ

                 ወደ ፊት 11.5 ኪ.ሙ/ሰ.       36 ኪ.ሜ/ሰ

                 ወደ ኃላ 16 ኪ.ሜ/ሰ            36ኪ.ሜ/ሰ

የቋት የመያዝ መጠን ፡-3ሜ.ኪዩብ

የነዳጅ ታንከር ፡-285 ሊትር

የነዳጅ ፍጆታ ፡- 22 ሊትር/በሰዓት

ጎማ ፡- ቲዮብለስ ራዲያል (23.5-25 L-3 16 PR)

Wheel Loader CDM855E

ፎርክሊፍት

ሞዴል፡- ሎንኪንግ LT 30D (T)

የፓወር ዓይነት :- ዲዝል

በስራ ላይ የማሽኑ ክብደት ፡- 3000ኪ.ግ (3ቶን)

የማሽን መጠን ፡-1070x125x45

የሚያነሳው ከፍታ መጠን ፡-3000 ሚ.ሜ (3ሜ)

የማንሳት ፍጥነት ፡- 430 ሚሜ. በሰዓት

የመጓዝ ፍጥነት ፡-20/20 kw/h

forkift LG30d(T)

የክፍያ ሂደት

በሽያጭ ቢሮአችን ውል ከፈፀሙበኃላ

1.      አባይ ቴክኒክና ንግድ አ/ማ በሚል ሲፒኦ በማዘጋጀት

2.     ንብ ኢንተርሽናል ባነክ ቦሌ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 02935700368 ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡

ከሌሎች የሚለየን

  • ለ2000 ሠዓት ወይም ለአንድ ዓመት ዋስትና እንሰጣለን
  • ድርጅታችን በሠለጠኑ ባለሙያዎች የተደራጁ እና ከ30 ዓመታት በላይ የስራ ልምድ ያለው ነው ፡፡
  • በማሽን ጥገና እና ምርምር የሠለጠነ የባለሙያ አደረጃጀት እና የተሟላ መሳሪያዎች አሉት፡፡
  • ለተለያ ማሽኖች የተሟላ መለዋወጫ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በተፈለገበት ቦታ እናቀርባለን
  • አስተማማኝና ተንቀሳቃሽ የጥገና አገልገሎት እንሠጣለን፡፡
የመረጡትን ማሽነሪ በ75 ቀን ይረከባሉ ፡፡
Address: 
Head Office
Bole friendship Building 7th floor No 705/2B
Addis Ababa, Addis Ababa
Ethiopia
Phone: 0116 62 15 60,09 13 70 28 16
Fax: 0116 62 15 61
0 People like this.


Main menu 2

Lambadi Software Developer P.L.C